Miracle fitness single station home gym
ያመጣንላቹ ዘመናዊ የሆነ miracle fitness home gym የሚባል የስፖርት መስሪያ ማሽን ሲሆን
የስፖርት ማሽኑም በዋናነት የሰውነት ጡንቻዎችን ለመገንባት ተስማሚ: ክንድ, እግር, ጭን, ሆድ, ወዘተ የመሳሰሉትን የሚያሰራ ነው
–ስፖርት ማሽኑ የሚያሰራን የሰዉነት ክፍሎች በዝርዝር እንያቸው Tricep Extension, Abdominal Crunch, Leg Extension, High Pull AB Crunch, Tricep Push-Down, Lat Pull Down, Bicep Curl,Pectoral Fly, Seated Press Bar Row, Bench Press, Leg Kick Back, Seated Shoulder Press, Upright Row, Standing Leg Curl, Standing Shoulder የመሳሰሉት ስፖርቶችን የሚያሰራ ነዉ
Lat Pull Bar እና የቁርጭምጭሚት ማሰሪያ ያለው
በhome gym የስፖርት መስሪያ ማሽን ከ36 በላይ ስፖርቶችን መስራት ትችላላችሁ
150 kg ድረስ መሸከም የሚችል
በከፍተኛ ጥራት የተሸፈነ መቀመጫ እና የኋላ ትራስ ያለው(deep padded seat and backrest ያለው)
ዘመናዊ ቤቶ ዉስጥ ዘመናዊ የሆነ የስፖርት ማሽኖችን ያሟሉ
ለጂም ቤቶችም በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርብላችኋለን
Reviews
There are no reviews yet.